LOOKOO
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ የሚሆንበት ቀን አሁንም አልተወሰነም። Hahu Student ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምደባ ጋር በተያያዘ በርካታ ጥያቄዎች በየዕለቱ ከተማሪዎች እና ወላጆች እየደረሱት ይገኛል። ጉዳይ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላትን ዛሬም የጠየቅን ሲሆን "የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ የሚሆንበት ቀን አሁንም አለመወሰኑን" ገልጸውልናል። ምደባው ይፋ እስከሚሆን ተማሪዎች እና ወላጆች በትዕግስት እንዲጠብቁ ያነጋገርናቸው የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ጠይቀዋል። ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያ በሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች እንዳይሸበሩም ሚኒስቴሩ ገልጿል። ከዩኒቨርሲቲ ምደባ ጋር በተያያዘ የምናገኘውን አዲስ መረጃ የምናደርሳችሁ ይሆናል። መረጃ ና አስተያየት ለመስጠት 👉 @HahuEthiopia2 ለተጨማሪ የ 12ኛ ክፍል መረጃዎች🙏 🔥@hahuStudents1🔥 🔥@hahuStudents1🔥 🔥@hahuStudents1 🔥